Tbf publiczne
[search 0]
Więcej
Download the App!
show episodes
 
Artwork

1
TBF

THE BITEW FOUNDATION

Unsubscribe
Unsubscribe
Miesięcznie
 
To address, whenever possible, other issues affecting human life such as health care, economic development, human rights, environment, socio-economic aspects and women’s issues. በአምባገነን መንግስት ስር የሚሠቃዩ ግለሰቦች ፤ አብዛኛውን ጊዜ ፤ የምግብ ዋስትና እና የንጹህ የመጠጥ ውሃ እጥረት ይከሰታል ። የመሠረታዊ ትምህርት ተደራሽነት አለመኖር፤ በከፍተኛ ድህነት ውስጥ መኖር ፤ ጦርነት እና የእርስ በርስ ግጭትን መጋፈጥ፤ ስደተኛ መሆን፤ የመናገር ነፃነት እና የመምረጥ መብቶች አለመኖር፤ በእስራት መሰቃየት፤ ሞት እና የማያቋርጥ ማስፈራሪያ ይደርስባቸዋል።
  continue reading
 
Loading …
show series
 
አስፈላጊ ውይይት ነው፡፡ ለአማራ ሕዝብ ሲዖል የሆነው ብአዴን እንዴት ይነቀል? ለሆዳቸዉ ብለዉ የራሣቸዉን ሕዝብ የሚያስጨርሱ የብአዴን ተከፋይ ካድሬዎች እና ባንዳዎችን እንዴት እንቀበራቸው? --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ጠቃሚ ውይይት ነው፡፡ አማራ ነኝ የሚል ይህንን ውይይት ሊሰማው እና ሼር ሊያደርገው ይገባል። ያለምንም ጥርጥር የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ካንስሩ ብአዴን ነው፡፡ የአማራ ህዝብ ከሁሉ በፊት ታግሎ መቅበር ያለበት ይህን ትርፍ አንጀት፤ ብአዴንን ነው። ካንስሩን ብአዴንን ከአማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ አውርዶ የቀበረው ቀን ፤ የአማራን ህዝብ ነጻነቱን ያውጃል። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message…
  continue reading
 
“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ውይይት። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
“በአማራው ንቅናቄና ለህልውና በሚያደርገው ትግል አዲሱ ትውልድ ሊጠይቃቸው ስለሚገቡ ጥያቄዎችና በመልሱም የንቅናቄው ርዕዮት፣ ዓላማ፣ አደረጃጀትና አመራር መጥራት እንዳለበት በማመልከት አቶ አቻምየለህ ታምሩ እና ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ የሰነዘሩትን ሀሳብ ካስከተለው ምላሽ ጋር አገናዝበው ያብራራሉ።” በማገር ሚዲያ ላይ የተደረገ ክፍል 2 ውይይት። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message…
  continue reading
 
''የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ እና የጥምቀት ልጆች አንድነት'' Thursday Jan 26, 2023፣ በ Ethio 360 Special Program ላይ የተደረገ ታሪካዊ ውይይት ነው ። ይህንን ውይይት ሙሉውን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
መ/ገነት ቆሞስ አባ ጌዴዎን በፖርትላንድ ኦሬገን የምስካሄዙናን መ/ቤ/ክ አስተዳዳሪ፤ በአዲስ ድምጽ ከአበበ በለው ጋር በኢ/ኦ/ቤ/ክ ላይ ክህደትና ኑፋቄ ስለፈጸሙት አባቶች የተደረገ ውይይት ነው። ውይይቱን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመ አደገኛ የዘር ማፅዳት ወንጀል ሚስጥራዊ ሰነድ ማስረጃ በኢትዬ 360 ሚዲያ ይፋ ሆነ። ዝርዝሩን በApple, Amazon, Google, iHeartradio, Pocket Casts, RadioPublic እና Spotify ያድምጡ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። የሰሞኑ የጫጉላ ሽርሽር የአማራውን መስዋዕትነት ለማሳነስ ከሞመክርም በላይ አማራውን ተባብረው ለመጨረስ ዕቅድም ለመንደፍ ይመስላል። ሆኖም ከአቅማቸው በላይ መሄድ ሰለማይችሉ፣ የማታ የማታ ድሉ የአማራ እንደሚሆኑ እነሱም ያውቁታል። ይህ ሁሉ መራወጥ፣ መመከርና መማከር የነበረባቸውን የበታችነት ስሜት ማንጸባረቂያ ስለሆነ አይሳካም። ይህንና የሰሞኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ጨምሮ ውይይት ይደረጋል። እንከታተል። ራስ ሚዲያን እንደግፍ። https://gofund.me/74dc1f4f --- Send in a voice messa…
  continue reading
 
በራስ ሚዲያ የተደረገ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ወንበር ከመጣ ጀምሮ በጥላቻ ተመርዞ ያደገበትን አስተሳሰብ ለማስፈጽም ደፋ ቀና ስለሚል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስመሳይነቱ እየታወቀ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ ጭምብሉ የወለቀ ይመስላል። በተለያየ ጊዜ በፓርላማም ሆነ አንዳንድ ቦታ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ ፋኖንና ባጠቃላይ የዐማራን ሕዝብ ለማዋረድ የሚሄድበትን ርቀት እንዲሁም ተላላኪዎቹ አማሮች የሚያደርጉትንም ጭምር በማንሳት ዕማራው ቆፍጠን ያለውን አካሄድ እንዲመርጥ ጠንከር ያሉ አስተያየቶች ይሰነዘራኩ። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f…
  continue reading
 
በራስ ሚዲያ ላይ የቀረበ ውይይት። ዐብይ ወደስልጣን ከመጣ ጀምሮ በተለይ ባሳለፍነው የፈረንጆቹ አመት ለዐማራው ማንቂያ የሚሆኑ አበይት ጉዳዮችን በማየት ተወያዮቻችን ዐማራው ሊያስብና ሊያደርግ ይገባዋል የሚሏቸውን ምክረ ሀሳቦች ያቀርባሉ። እንከታተል። ራስ ሚዲያን ደግፉ። https://gofund.me/74dc1f4f --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ይህ ውይይት ለአማራ ማህበረሰብ ወቅታዊ እና ጠቃሚ መልእክት በመሆ ፤ ሙሉ ውይይቱን እንዲያዳምጡት በአክብሮት እንጋብዝዎታለን። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 35 "ፍቅር እስከ መቃብር" ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ እንደወደዳችሁትና ብዙ ጉዳዮችን እንደምንማርበት ምንም ጥርጥር የለኝም። መቼም የማይሰለች ልዩ መጸሃፍ ነው። ከትውልድ ወደ ትውልድ ፤ ለልጅ ልጆቻችን ማስተላለፍ ይኖርብናል። በሌላ ዝግጅት እስከምንገናኝ በቸር ይግጠመን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 34 ጎሐ ጽዮን ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 35 የመጨረሻው ትረካ በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 33 ይሁን እና በዛብሽ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 34 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 32 መጠጊያ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 33 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 31 አባ አለም ለምኔ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 32 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 30 የበዛብህ ደብዳቤ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 31 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 29 መርዶ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 30 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 28 የንጉሥ ግብር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 29 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 27 አዲስ አበባ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 28 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 26 የሰብለ መታሰር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 27 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 25 ስለ ሰብለ መታጨት ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 26 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 24 የብራ መብረቅ ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ ፤ ክፍል 25 በሚቀጥለው ሳምንት ይቀጥላል! በApple, google, Anchor, Breaker, Spotify, RadioPublic and Pocket Podcast ላይ ይጠብቁን! --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/bitew-t/message
  continue reading
 
Loading …

Skrócona instrukcja obsługi