Relationships [Part 2] - Ep.8
Manage episode 404033400 series 3544099
ክርስቲያን ሰለ ፍቅር ግንኙነት ምን አይነት አመለካከት ነው ሊኖረው ሚገባው?
በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ክርስቲያናዊ የፍቅር ግንኙነት ምን ይመስላል በሚለው ሀሳብ ከወንድማችን ፓስተር ይመስገን ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንደትከታተሉ እንጋብዛቿለን።
ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-
Anonymous Counseling bot
--- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/aastu-ecsf/message13 odcinków